#ፍቅር 💞ፍቅር ወሲብ አይደለም!💞ፍቅር በገንዘብ አይገዛም!💞ፍቅር ስሜት እንጂ ስሜታዊነት አይደለም!💞አፍቃሪ እንጂ ፍቅር አይቀያየርም!💞የፍቅር መግባቢያ ራሱ ፍቅር ነው፡፡ 💓 መልካም ፍቅር !#share ❤️❤️❤️@Yane_fikir_bot⚠️ የሚልኩለት ሰው #member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን ይላኩለት